መጀመሪያ ለምን ሳይሆን ማን ይቀድማል!...ስለዚህ ማን ፈጠረኝ በል ከዛ የፈጠረህ ለምን እንደፈጠረህ ምላሽ ይሰጣል! ማንን መጠየቅ እንዳለበህ ተገንዘብ መጀመሪያ👀
Apr 22, 2022መጀመሪያ ለምን ሳይሆን ማን ይቀድማል!...ስለዚህ ማን ፈጠረኝ በል ከዛ የፈጠረህ ለምን እንደፈጠረህ ምላሽ ይሰጣል! ማንን መጠየቅ እንዳለበህ ተገንዘብ መጀመሪያ👀
Apr 22, 2022የእግዚአብሔርን ስም ለመቀደስ( ለማመስገን) እና መንግስቱን ለመውረስ
Apr 22, 2022"I did not create the mankind and jinn except to worship me" Holy Quran 51:56
Apr 22, 2022Manw endza yalw?
Apr 22, 2022የእግዚአብሔር ፈቃድ ለማስፈፀም ነው....
Apr 22, 2022ፈጣሪን ለማመስገን
Apr 22, 2022ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው እና 🙏 እግዚአብሔር አምላካችንን እያመሰገንን ለመኖር .... የሰዎችን ሕይወት በቻልነው መጠን ለማቅለል ... Chigir fechy lmhon bdesta lmnor forever😇
Apr 22, 2022ምን ጥያቄ አለው የተፈጠርነው አላህን በብቸኝነት ልናመልከው ነው።
Apr 22, 2022የሌላውን ባላቅም እኔ ግን የሰማይን ህይወት በምድር ገልጬ እንድኖር ነው 😍
Apr 22, 2022መልካም ጥያቄ ነው። በውስጣችን ያለ ነገር ግን ለመጠየቅ የምንፈራው። በሁለት መንገድ ልናየው ይቻላል በሳይንስ ወይም በስነመለኮት። በምትከተለው ሀይማኖት ዘንድ መልስ ታገኛለህ። በተጨማራም Modern physics. ለምን እንደምንኖር ሳናቅ የምንኖረው ህይወት ትርጉም አልባ ነዉ። አንድ ነገር ብቻ ልበል፣ የሰው ልዽ የመኖር አላማ/ purpose ለሁሉም አንድ ነው…አላማችንን የምናስፈፅምበት የህይወት ራዕያችን ግን ለዕያንዳንዳችን ልዮ ናት። ፈልጉ ማግኘት ነው ምስጢሩ። ከየት? ከቤተሰብ፣ ከመደበኛ ትምህርት ፣ ከአእምነት ወዘተ… ሁላችንም ፍለጋ ለይ ነን። Reach out @realsince03
Apr 22, 2022Betam amesegnalehu emu
Apr 23, 2022እግዚአብሔርን ለማመስገን
Apr 22, 2022Esti give me ur user
Apr 22, 2022Ye hulum sew enkoklsh! endene yetefetron hg lemetebek new
Apr 22, 2022lememot
Apr 22, 2022Yihen tyake enatna abatachen lemn tebadu kemlew ga leyche alayewm
Apr 22, 2022ልንበዳ
Apr 22, 2022