ከማፈቅረው ልጅ ጋር አንድ ት/ት ቤትአብረን ነው የምንማረው እና እንዴት ነው ከእርሱ ጋር መግባባት የምችለው
Apr 21, 2022እኔም ከማፈቅራት ልጅ ጋር አብሬ ስማር ይህው ስንተኛ አመቴ መሰለሽ?🤔 ..ነገር ግን እስካሁን ወፍ የለም።ለምን መሰለሽ ቀርቤ ባለማናገሬ እና የኔን ታሪክ እንዳደግሚው ደሞ ካልሞከርሽ ወይም የሆነ እንቅስቃሴ ካላረግሽ በስተቀር ምንም ነገር ቢሆን በለበት ነው የሚቀጥለው ይህ ደሞ የተፈጥሮ ዝንባሌ ነው!! '' inertia''
Apr 22, 2022