ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ አንድ የሆነ የሚያሳስብ ነገር ገጥሞኝ እርዳታችሁን ፈልጌ ነበር ጉዳዩ አንድት በጣም የምወዳት ከራሴ በላይ የማፈቅራት ልጅ ነበረች ማለቴ አለች እና በጣም ነው የምንዋዴዴው ለፍቅራችንም ስንል ብዙ ተፈትነን አልፈናል እናም እኔ እሷን ማጣት አልፈልግም ትዳር መስርቼ መኖር እፈልጋለሁ ለወዴፊቱ ማለቴ አሁን ተማሪ ነን እናም ትዳር ለመመስረት በሀይማኖት አንድ አዴለንም እና የሆነ ጊዜ ወዴኔ ሀይማኖት እንዴምትዞር ቃል ገብታልኝ ነበር ግን ከዛ ወድህ በተለያዬ ምክንያት ስለዚህ ስናወራ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው እኛ ባልነው አይሆንም ትለኛለች አኔ ደግሞ ፈራሁ ማለቴ የማጣት ይመስለኛል እናም ምን ላድርግ እስኪ ምከሩኝ አመሠግናለሁ
Apr 21, 2022ስገምት አንተ ፎሮቴስታንት ነህ!🥱
Apr 22, 2022