Ekram: hi selam አንድ ጥያቄ ነበረኝ አንድ አክሰዮን ነበረ እና አክሰዮን በመንደር ውል ነበር የተሸጠው ውሉ ገንዘቡ በአንድ ወር ጨርሶ እንዲከፍል ቀብዱ ወዲያው እንዲሰጥ ነበር ነገር ግን ገዢው ቀሪዉ ገንዘቡን ጨርሶ በውሉ መሠረት በአንድ ወር ጨርሶ አልከፈለም በመሆኑም ሻጭ የቀብድ ገንዘብ መልሶ ለሌላ ወገን ሸጠ፡፡ 1 ሻጭ ውሉን አፈረሰ ማለት ይቻላል 2 ገዢው የሻጭ አካውንት ማገድ ይችላል ወይ?
Apr 21, 2022Yan yaklm baygebagnm wilun yaferesew gezi aydel shach aydelem demom kebdun melso new lelela yeshetechiw so tfat yalebet aymeslegnm but id hv any idea abt the second one
Apr 21, 2022