Jah_Red355
#business
ሰዎች ቋሚ የሆናቹበትን ስራ መልቀቅ ስትፈልጉ አንድ ወር አስቀድማችሁ ደብዳቤ ማስገባት እንዳለብኝ አውቃለሁ። ግን ያንን አንድ ወር ሙሉ ደሞዝ ይከፈለኛል ኣ?
Apr 21, 20222 engagements
ሰዎች ቋሚ የሆናቹበትን ስራ መልቀቅ ስትፈልጉ አንድ ወር አስቀድማችሁ ደብዳቤ ማስገባት እንዳለብኝ አውቃለሁ። ግን ያንን አንድ ወር ሙሉ ደሞዝ ይከፈለኛል ኣ?
Apr 21, 2022Eyeserah sskehone dres why not
Apr 21, 2022አው ይከፈልሀል እየሰራህ አደል
Apr 21, 2022