#education
#Urgent ሰላም የ12ተኛ ክፍል form በትክክል አልሞላውም እና ችግር አለው ችግሩስ ምንድነው ?!
Apr 21, 20229 engagements
#Urgent ሰላም የ12ተኛ ክፍል form በትክክል አልሞላውም እና ችግር አለው ችግሩስ ምንድነው ?!
Apr 21, 2022Betam bzu nagar new meyabelashebh and fidel shtet rasu bzu tata new yalew betammm bzu
Apr 21, 2022Awo chgr alew tolo lemastekakel mokr
Apr 21, 2022ችግሩ ፈተና ከተፈተንክ ቡሃላ ውጤት አይመጣም
Apr 21, 2022ችግር አለው አው ችግር ከሌለው ለምን መሙላት አስፈለገ
Apr 21, 2022ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እናም ፈተና ሚመጣ ከ9-12ነው እናም ያለችኝ ጊዜ በጣም ትንሽ ናት እንዴት አድርጌ ላምብብ
Jul 26, 2022