Sewoch endet nachu Ebet west bemnsegdebet seat ye meleakt sele adeno gar mesged tegebi nw?
Apr 20, 2022No problem cheger yelem gn yemedhanialem behon yemerexal
Apr 20, 2022Sewoch endet nachu Ebet west bemnsegdebet seat ye meleakt sele adeno gar mesged tegebi nw?
Apr 20, 2022No problem cheger yelem gn yemedhanialem behon yemerexal
Apr 20, 2022ስግደት 1.የአምልኮ ስግደት 2.የክብር/የፀጋ ስግደት የአምልኮ ለ ስሉስ ቅዱስ የክብር ለ ቅዱሳን በመጽሀፍ ለ ስሉስ ቅዱስ ተሰግዷል እንዲሁም ለ መላዕክ ለ አምላክ ነብይ ለሌሎችም ተሰግዷል። በዚህ በ ሰሞነ ሕማማት የሚሰገደው ስግደት የ ይቅርታ ነው የክርስቶስን ፍቅር ባማሰብ ጉልበትን/ሰውነትን ማድከም ነው።ሌሎች ቅዱሳን ስዕላት በዛ ስፍራ ቢኖሩ መልካም በቀራኒዮ ዮሐንስ እና ማርያም ነበሩ እነሱ አልቅሰዋል እኛም በዛ ቦታ እንዳለን ሆነን እናለቅሳለ!
Apr 21, 2022Awo
Apr 23, 2022ዘዳግም 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውስጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁምና እጅግ ተጠንቀቁ፤ ¹⁶ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥ ¹⁷ በምድር ላይ ያለውን የእንስሳን ሁሉ ምሳሌ፥ በሰማይም በታች የሚበርረውን የወፍን ሁሉ ምሳሌ፥ ¹⁸ በምድርም ላይ የሚሽከረከረውን ሁሉ ምሳሌ፥ ከምድርም በታች በውኃ ውስጥ የሚኖረውን የዓሣን ሁሉ ምሳሌ እንዳታደርጉ፥ ¹⁹ ዓይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰማይ ሁሉ በታች ላሉት አሕዛብ ሁሉ የሰጣቸውን ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንና የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባየህ ጊዜ፥ ሰግደህላቸው አምልከሃቸውም እንዳትስት ተጠንቀቅ።
Apr 21, 2022