Hey guys, endet new slke sewu sidewul endayiseralachew adrge lene gn notification endidersegn madreg mchilew.....yehone code neberech *#somenumber# ayinet neger please kawekachut ngerugn ena unlock lemadregm lela code alew esumm abrachu tsafulign,stay blessed!!
Apr 20, 2022✴️ የሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች! 🧩 1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111#ይደውሉ 🧩 2ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-*#06# 🧩 3ኛ. ስልክዎ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት ላይ አልዋለም እንዲልላችሁ ከፈለጋቹ! ወደ *21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ ስልክ ቁጥርዎ 0910654321 ከሆነ ወደ *21*091065432# ይደውሉ ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ! ከላይ የተገለጸው በ900 ቦታ የፈለጉት ሌላ ትክክለኛ የስልክ ቁጥር ያልሆነም ማድረግ ይችላሉ! ➜ሁሉም ጥሪዎችና መልእክቶች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ *21*0144123456# በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ ቁጥር ያስገቡ ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል *#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል 🧩 4ኛ. ስልክዎ ቢዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ 🧩 5ኛ. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ *61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ 🧩 6ኛ. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ! 🧩 7ኛ. ኮል ወይቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ወይቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮልወይቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል ©Dotcomtvshow ════❁✿❁ ═══════ 🎮▩♦️. @ELA_TECH 🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP 🚀▩♦️. @ELA_TECH_BOT 📑አዲሱን ብዙ መረጃዎችን የያዘዉን ቦታችንን ለማግኘት 👇👇 https://t.me/ELA_TECHBOT https://t.me/ELA_TECHBOT 📣ሌላኛወን የ Technology ቻናላችንን ለመቀላቀል👇👇 @Ke_Technology_Alem @Ke_Technology_Alem 🔶የ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇 https://www.youtube.com/channel/UCTDXXH0lXdHv6BFed1da7LA #ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት 🏃🏃♀ ══════❁✿❁════════ ◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦ ◈◂▴△ ELA TECH | | ኤላ ቴክ ▽▴▸◈ 🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨
Apr 20, 2022