#religion
ሰላም ሰዎች (Please) ➼ አቡነ ዘ ሰማያት በ ፅሁፍ ያላችሁ ካላችሁ Pls ላኩልኝ
Apr 19, 20223 engagements
ሰላም ሰዎች (Please) ➼ አቡነ ዘ ሰማያት በ ፅሁፍ ያላችሁ ካላችሁ Pls ላኩልኝ
Apr 19, 2022አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ። ትምጻእ መንግሥትከ ። ወይኩን ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር ። ሲሳየነ ዘለለ ዕለትነ ሀበነ ዮም። ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ ። ከመ ንሕነኒ ንኅድግ ለዘአበሰ ለነ። ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት። አላ አድኅነነ ወባልሐነ እምኩሉ እኩይ ። እስመ ዚአከ ይእቲ መንግሥት ። ኃይል ወስብሐት ለዓለመ ዓለም። በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዝእትየ ማርያም ሰላም ለኪ። ድንግል በሕሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ። እመ እግዚአብሔር ጸባዖት ሰላም ለኪ ። ቡርክት አንቲ እምአንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ። ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልእተ ጸጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ። ሰአሊ ወጸልዪ ኀበ ፍቁር ወልድኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ይሥረይ ለነ ኃጣውኢነ።
Apr 20, 2022ሰአሊ ወጸልዪ + ለነ ምሕረተ+ ሀበ ፍቁር ወልድኪ
Apr 20, 2022Yihew☝️
Apr 20, 2022