Selam guys I'm 12 student ena ahun matric ewesidlew gn mnm matinat aljemerkum fetenaw ke mesikerem befit ayisetim tebilual ena endet adirige nw matinat mijemirew kezi befit eyekorejiku neber yalefikut ena endet adirige malef or ye degree mamitat echilalew ke experience anisar nigerunge
Apr 19, 2022ትችላለህ የሚገርምህ ጎበዘ የምትላቸው ሰዎች በራሱ ካላነበቡ አያውቁትም ስላነበቡ ነው የሚሰሩት አንተም ባለችህ አምስት ወር የሚገባህን ትምህርት ብቻ ካጠናህ ታልፍለህ ለምሳሌ ማትስ የማይገባህ ከሆነ ለማትስ የምትሰጠውን ጊዜ ለሌላ biology cvics history ...... መስጠት በቃ ብሮ ሳይረፍድ ዛሬ ከጀመርክ እርግጠኛ ነኝ ታልፋለህ ደሞ አንተ እኮ ጀግና ነህ ጥሩ አዕምሮ አለህ ተጠቀምበት .
Apr 20, 2022