ሰዎች እባካችሁ ምን እንደሚሻለኝ ንገሩኝ ። grade 12 ተማሪ ነኝ እና ሰሞኑን ፎርም እንሞላለን ምናልባት ነገ እና ስሜ Ayneneh new እና A አጥፍቼ yneneh ብየ ብሞላው ምን ችግር አለው ከዛ ውጤት ሲመጣ ስሜ ተሳስቷል ብዬ ባመለክት ይስተካከልልኛል?🤔 በነገራችን ላይ ጎበዝ ተማሪ ነኝ። ስሜን ማስቀየር የፈለኩበት ምክንያት ከ 30 በላይ ልጆች በኔ ስም አስቀይረዎል😭
Apr 19, 2022Er bro le hasabh👍, gn rasihn #Risk wust endatasgeba new mikre
Apr 20, 2022