Selam sewoche Le Russia wetader lemhon yewta mastawkiya Ethiopia west ale ewnt mezgba ale info yalachu eski please?
Apr 18, 2022ኧረ ገራሚ ነው ይህን ሳይ ምን ትዝ አለኝ መሠላችሁ ስትወለድ ኢትዮጵያዊ ስትሞት ሩሲያዊ
Apr 19, 2022Selam sewoche Le Russia wetader lemhon yewta mastawkiya Ethiopia west ale ewnt mezgba ale info yalachu eski please?
Apr 18, 2022ኧረ ገራሚ ነው ይህን ሳይ ምን ትዝ አለኝ መሠላችሁ ስትወለድ ኢትዮጵያዊ ስትሞት ሩሲያዊ
Apr 19, 2022😂😂sitadg Iraq bemilew
Apr 19, 2022Shenen atewagam 😂
Apr 19, 2022#Ukraine በአዲስ አበባ የሩሲያ ኤምባሲ ፥ " ሩሲያ ለዩክሬን ጦርነት ኢትዮጵያዊያንን ለመቅጠር ማስታወቂያ አላወጣችም፣ በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ያለው መረጃም ሀሰተኛ ነው "፤ ኢትዮጵያውያኑ የተሰለፉት ድጋፍ ለመግለፅ ነው ማለቱ ይታወሳል። የዩክሬን ኤምባሲ ግን ማስተባበያው እራሱ ሀሰተኛ ነው ብሏል። ኤምባሲው፤ " በተለያዩ የማህበረሰብ ትስስር ገጾች እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ ነው " መባሉ " በራሱ ውሸት ነው " ሲል ገልጿል። ሩሲያ አሁን ላይ ከኢትዮጵያ ወጣቶችን ለመመልመል ሙከራ እያደረገች ትገኛለች ብሏል። የኤምባሲው የሚሽን ሃላፊ አሌክሳንደር ለአል ዓይን በሰጡት ቃል፥ ከሰሞኑ አንድ የሩሲያን ወታደራዊ የደንብ ልብስ የለበሰ ሰው አዲስ አበባ ገብቷል ሲሉ ተናግረዋል። የሰውዬው መግባት ከጉዳዩ ጋር ምን እንደሚያገናኘው ተጠይቀው " ዩኒፎርም የለበሰው ወታደር መቼም በግ ጠባቂ አይደለም፣ ወታደር እንጅ " ሲሉ መልሰዋል። ሩሲያ "70 % የሚሆነው ጦሯ አልዋጋም ስላላት ኢትዮጵያውንን ለመመልመል ጥረት እያደረገች ቢሆንም ኢትዮጵያውያን ግን ፈቃደኛ አልሆኑላትም" ሲሉም ተናግረዋል። ሩስያ ምልመላ ለማድረግ እየሞከረች ነው ያለው የዩክሬን ኤምባሲ " የተለያዩ መደለያዎችን እሰጣለሁ " በማለት ነው ኢትዮጵያውያንን ለመመልመል ጥረት እያደረገች የምትገኘው ሲል ለአል ዓይን ኒውስ ገልጿል። ምንም እንኳን ሩስያ "ለምልመላ ማስታወቂያ አላወጣሁም" ብትልም ዛሬም ሰዎች በተለይ ዶክመት የያዙ ወጣቶች ኤምባሲው በር ላይ ተሰልፈው እንደነበር ቢቢሲ ፅፏል። በኤምባሲ በር ላይ ተሰልፎ የነበረ አንድ ወጣት በጥሩ ደመወዝ በወታደርነት ወይም በተገኘው ስራ ለመቀጠር እንደመጣ ተናግሮ " ሩሲያን እወዳታለሁ " ብሏል። ስለጉዳዩ በኢትዮጵያ በኩል እስካሁን የተባለ ነገር የለም። @tikvahethiopia
Apr 19, 2022Bezaw snt nw mikeflut😁
Apr 19, 2022😂😂ethiopia bota mola aluk🤔
Apr 19, 2022Embassyu ga sew teselfual min endemyaregu balakm sewwbzatu yaferal
Apr 19, 2022Source : tiktok
first how ur frnd treat his gf couldn't be reason for ur two to kiss.... Second u said she didn't regret i think u too ... So u made mistake by 💔 ur frnd trust though he didn't know ....tell her it was mistake &tell ur frnd about what u & her did he deserve to know & decided to continue with her
Apr 20, 2022snt nw mikeflut?
Apr 19, 2022#Ukraine በአዲስ አበባ የሩሲያ ኤምባሲ ፥ " ሩሲያ ለዩክሬን ጦርነት ኢትዮጵያዊያንን ለመቅጠር ማስታወቂያ አላወጣችም፣ በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ያለው መረጃም ሀሰተኛ ነው "፤ ኢትዮጵያውያኑ የተሰለፉት ድጋፍ ለመግለፅ ነው ማለቱ ይታወሳል። የዩክሬን ኤምባሲ ግን ማስተባበያው እራሱ ሀሰተኛ ነው ብሏል። ኤምባሲው፤ " በተለያዩ የማህበረሰብ ትስስር ገጾች እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ ነው " መባሉ " በራሱ ውሸት ነው " ሲል ገልጿል። ሩሲያ አሁን ላይ ከኢትዮጵያ ወጣቶችን ለመመልመል ሙከራ እያደረገች ትገኛለች ብሏል። የኤምባሲው የሚሽን ሃላፊ አሌክሳንደር ለአል ዓይን በሰጡት ቃል፥ ከሰሞኑ አንድ የሩሲያን ወታደራዊ የደንብ ልብስ የለበሰ ሰው አዲስ አበባ ገብቷል ሲሉ ተናግረዋል። የሰውዬው መግባት ከጉዳዩ ጋር ምን እንደሚያገናኘው ተጠይቀው " ዩኒፎርም የለበሰው ወታደር መቼም በግ ጠባቂ አይደለም፣ ወታደር እንጅ " ሲሉ መልሰዋል። ሩሲያ "70 % የሚሆነው ጦሯ አልዋጋም ስላላት ኢትዮጵያውንን ለመመልመል ጥረት እያደረገች ቢሆንም ኢትዮጵያውያን ግን ፈቃደኛ አልሆኑላትም" ሲሉም ተናግረዋል። ሩስያ ምልመላ ለማድረግ እየሞከረች ነው ያለው የዩክሬን ኤምባሲ " የተለያዩ መደለያዎችን እሰጣለሁ " በማለት ነው ኢትዮጵያውያንን ለመመልመል ጥረት እያደረገች የምትገኘው ሲል ለአል ዓይን ኒውስ ገልጿል። ምንም እንኳን ሩስያ "ለምልመላ ማስታወቂያ አላወጣሁም" ብትልም ዛሬም ሰዎች በተለይ ዶክመት የያዙ ወጣቶች ኤምባሲው በር ላይ ተሰልፈው እንደነበር ቢቢሲ ፅፏል። በኤምባሲ በር ላይ ተሰልፎ የነበረ አንድ ወጣት በጥሩ ደመወዝ በወታደርነት ወይም በተገኘው ስራ ለመቀጠር እንደመጣ ተናግሮ " ሩሲያን እወዳታለሁ " ብሏል። ስለጉዳዩ በኢትዮጵያ በኩል እስካሁን የተባለ ነገር የለም። @tikvahethiopia
Apr 19, 2022that is a cap bro, Russia has more than enough ellite trained soldiers, they don't need anyone
Apr 19, 2022የሩሲያ እና የኩባ ውለታ እናለብን ሳንዘነጋ ዩክሬንን ለመውጋት ግን ምን አነሳሳህ አንተ? እኛን የረዱን ሶማሊያ ወራን ስለነበር ነው አሁን ግን ሩሲያ ራሷ ወራሪ ነች እኮ ስለዚህ የያዘችውን ይዛ መሰለኝ የወረረችው ታዲያ አንተ ምን ቤት ነህ? ገንዘቡን እንዳትል ጦርነት ለዛውም ሰው ሀገር ለዛውም ጭራሽ ቋንቋ ከማትግባባው ህዝብ ጋር ነው እኮ ምትጏዘው? ለምን ከዚህ ሁሉ ህንድ ሄደህ ኩላሊትህን አትሸጥም?
Apr 19, 2022Hagereh mn asanesechebh
Apr 19, 2022