Jah_Red355
#technology
Dell 745 desktop ኤርፎን ሳይሰካበት እንደተሰካ ነው የሚነግረኝ ሲቀጥል Driver Update አድርጌም እንደ አዲስ ጭኜበትም ያው ነው። ምን ሆኖ ነው? መፍትሄውስ
Apr 18, 20222 engagements
Dell 745 desktop ኤርፎን ሳይሰካበት እንደተሰካ ነው የሚነግረኝ ሲቀጥል Driver Update አድርጌም እንደ አዲስ ጭኜበትም ያው ነው። ምን ሆኖ ነው? መፍትሄውስ
Apr 18, 2022በኤርፎን መሰኪያው ውስጥ የሆነ ነገር ገብቶበት ይሆናል አጽድተህ ሞክረው
Apr 19, 2022ድራይቨር ኡፕዴት ሳይሆን እንዳዲስ አንኢንስቶል አድርገህ ጫነው ለውጥ ከሌለው ሪስቶር አድርገው ሲስተምህን እንደዛም ካልተሻለው በሴፍ ሞድ ሞክረው በሱ ለውጥ ካለው ዊንዶህን እንዳዲስ ጫነው በሴፍ ሞድ ያው ከሆነ ግን ክፈተውና የኤርፎኗን ቦርድ ንቀላት ሲስተም ዩኒቱን ከፍተህ
Apr 19, 2022