ለሴት ልጅ ፍቅራችሁን ገልፃችሁላት የሌላ ሰው መሆኗን ነግራችሁ ኢግኖር ስትሰጥዋት ደግሞ "ካንተ ጋር መራራቅ አልፈልግም" ማለት ምን ማለቷ ነው? እንደምጎዳ ነግሬአታለሁ ምን ትላላችሁ እንደተቀራረብን እንቀጥል ወይስ ልዝጋት? ክላስ ውስጥ በ ቴክስት እናወራለን ,ቆንጆ እንደሆነች እነገራታለሁ ምናምን እንደምወዳትም እና ምን ትመክሩኛላችሁ ዝም ልበላት ?ወይስ አፕሮች ዌይ ካለ ንገሩኝ? በነገራችን ላይ ሁለታችንም የጊቢ ተማሪዎች ነን
Apr 18, 2022I would caution against dating your classmate😁 Ena demo kehunetachu relationship btjemru enkuan 1ken tenesta "endatgoda biye nw enji alafekrhim" endemtlh nw mitayegn👐
Apr 18, 2022