ከ እውነት እና ከ እምነት ብል እውነት እንደምትሉኝ አልጠራጠርም። እና ጥያቄየ ፈጣሪ ሁሉም ቦታ አለ,ሁሉን ያውቃል አይዋሽም! እና አንድ ነገር ላንሳ መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ወይም በ ቤተክርስቲያን አስተምሮ ⚡ፀሀይ ትዞራለች ይላል። ⚡ሳይንስ(science) ደግሞ መሬት ትዞራለች ይለናል።እና የመሬትን መዞር ማን አየ ካላችሁ ሳይንስ(science) በማረጋገጫ ያቅርብላችሁ ወይም እናንተን አሳመኗችሁ። እና የፈጣሪ ቃል የሚባለው መፅሀፍ ቅዱስ #ውሸት ተገኘበት ማለት አደል በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ትላላችሁ?
Apr 18, 2022Eski kedmiya ante when meleseleny 🤵♂sew keyet mexa? 👨🏫ke zenjero😁 🤵♂Koygen zenjeros??? 👨🏫?????😵💫🤐
Apr 19, 2022