_____-11
#other
ሰላም ሰዎች ምን አይነት product ትመክሩኛላቹ ለላብ የሚሆን ለብብት ላብ በጣም እያላበኝ ተቸግሬአለው እና ጥሩ መአዛ ያለው ነገር
Apr 18, 20223 engagements
ሰላም ሰዎች ምን አይነት product ትመክሩኛላቹ ለላብ የሚሆን ለብብት ላብ በጣም እያላበኝ ተቸግሬአለው እና ጥሩ መአዛ ያለው ነገር
Apr 18, 2022ስፖርት ቀጥቅጠህ መስራት አዘውትር።ከዛ ከወራት በኋላ ሰውነትህ እንቅስቃሴንና ግለትን በቀላሉ መቋቋም ስለሚችል ማላብ እያቆምክ ትመጣለህ።ይሄን በራሴ ስላየሁ ነው
Apr 19, 2022Lab eko tru neger nw
Apr 18, 2022Awo gn beyegize metateb nw memkrw 👍
Apr 18, 2022