yididya2296.5
#other
ሰላም የጤና ተማሪ የሆናችሁ ወይም በስራው ዘርፍ ያላችሁ እንዴት እንደገባችሁ ብትነግሩኝ
ለገንዘብ ወይም ስራ አይታጣም ስለሚባል0%
በራሳችሁ ፍላጎት ታካሚን ለመርዳት100%
በቤተሰብና ጓደኛ ግፊት0%
3 votes
3 engagements
ሰላም የጤና ተማሪ የሆናችሁ ወይም በስራው ዘርፍ ያላችሁ እንዴት እንደገባችሁ ብትነግሩኝ
3 votes
እኔ ሠፈር ገና የ3ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ እናቶች ብዙ ጊዜ በደም መፍሠስ ይሞቱ ነበር እና ሠራቂያን ይሉታል በሰፈርኛ ቁዋንቁዋ እና ይህን ለማዎቅ ጤና ገብቸ ይህን አወቄ ለመርዳት ነበር ፍላጎቴ እና በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ብዙ ውጣ ውረዶች ቢገጥሙኝም ከሞላ ጎደል ተሣክቶልኛል
Apr 18, 2022😎
Apr 19, 2022Neber gin the health system doesn't help do that......the system sucks
Apr 18, 2022