Enem orthodox negn gn 1 teyake alegn seteyek hulum zm yelal esti enanten leteyek ortodoxoch becha melesu - orthodox haymanot nw adel haymanot dmo semayawi behone hayl yemiyamen nw endewm metsafachn mn yelal "betachn besemay nw" yementsomewem menseleyew lesemayachn nw tadya lmn yane mehretabn teketelachu le meret yahulu gagata west gebachu????? -Enesus beyakebrubet mn cheger alew wendm ehetachn adelu? - kerestos yemotew lehulachn hono sale egna bemeret metalat tru nw??? - fetaris siyaye gobez lejoche erestachun askebru ehet wendemochahun sedebu blo mideset yemeslachual???? - Sedeb tetachu bekenanet melesulegn
Apr 18, 2022እነሱስ ሌላ ቦታ አተው ነው መስቀል አደባባይን የመረጡት ጸብ ለመጫር እንጂ ከዚ በፊት እንደሚያዘጋጁት ለምን ሚሊኒየም አዳራሽ ወይም ስቴዴም ወይም ደሞ ወዳጅነት ፓርክ ምናምን ማዘጋጀት ከብዷቸው ነው ለምን መጥፎውን ጎን ወደኛ ታዞራላችሁ እናንተ ራሳቹ ጥፋተኛ ሆናቹ እኛ መጥተንባቹ እናቃለን እ 🤔 ተረኝነት ነው እንጂ ... ሁሉም ነገር ከልክ ሲያልፍ ይመራል ለምሳሌ ጎረቤትህ የራሱ ጊቢ እያለው በግድ አንተ ቤት መቶ መብቴ ነው አያገባህም ልጨፍር ወይም ሌላ ነገር ላድርግ ቢል ትፈቅድለታለህ 🤔 .... ምህረተአብ ደሞ የትኛው ቪዲዮ ላይ ነው ሲሰድብ የሰማኸው እስቲ ሊንኩን ላክልኝ አንዱ ፔንጤ መቶ እንዲ ሰላለህ ብሏል ብለህ አትመን .... 😏 ❌ ልትሰጪኝ የተዘጋጀሽ ፔንጤ ሁላ እጅሽን ሰብስቢ ☹️
Apr 18, 2022