ዛሬ 5000 ብር ቀመር በልቻለው እና እንዴት ነው በዚች ብር ሰርቼ መለወጥ የምችለው እባካችሁ ንገሩኝ እኔ ሃብታም መሆን እፈልጋለሁ ከ ጓደኞቸ በሁሉም ነገር ሁላ የቀረውት እኔ ነኝ ሁሉም የገቢ ምንጭ አላችሁ እባካችሁ እርዱኝ ምን ቢሰራበት እለወጣለሁ? ምላሽ ስለ ምትሰጡልኝ ከልብ አምሰግናለሁ
Apr 17, 2022Misa bilabet beterefew 2 kilo tomatoes 2 kilo onion le mom gizalat.
Apr 18, 2022