Selam mn meselachu እንደሚታወቀው ፋሲካ ሊከበር ቀናቶች ቀርተውታል እና እኛ ቤት በዚ አመት ምንም አይነት በአል አልተከበረም። እኔ 19 አመቴ ነው 3ታናሾች አሉኝ እና እኔንም ጨምሮ ታናሾቼ በአል ማክበር አንወድም ከልጅነቴ ጀምሮ ግድ አይሰጠኝም። ታናሾቼም ቢሆን አልተከረም ብለው የሰው ቤት አያዩም። ግን ችግር mom ከኛ በላይ ይከፋታል ከቤተሰቡዋ የለመደችው አከባበር ስላለ። እና ሳናከብር ስንቀር ሁሌ ትነጫነጫለች። እና እኔ ደሞ በአሁኑ በስሱም ቢሆን አክብሬላት ደስ ላሰኛት አስቤአለው። እና እባካቹ በቀሩት ቀናት ውስጥ ገንዘብ የማገኝበትን መንገድ ንገሩኝ ማለትonline ስራ ቢሆንም ግን ቅድም ክፍያ ሚያሰጥ pls it's urgent
Apr 17, 2022Send me your username I might help you out
Apr 18, 2022