ሰላም ለጴንጤዎች ነው ይህ ጥያቄ ። 1.የፋሲካን በአል መቼ ነው የምታከብሩት? 2. መልሳቹ ቀጣይ እሁድ በ 16/08/14 ከሆነ ለምን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ የቀን መቁጠሪያ ስርአት ታከብራላችሁ ? "ተዋህዶ " የተሳሳተ ስርአት ነው ያላት ብላቹ ለምን የተሳሳተው በምትሉት ስርአት ታከብራላቹ? አመሠግናለሁ🙏
Apr 17, 20221 የፊታችን እሁድ 2 አዎ በኢኦተቤክ የቀን መቁጠሪያ እናከብራለን ግን እዚህ ጋር ማስተዋል ያለብን የኢኦተቤክ ለኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ ውላለች ለምሳሌ የቀን ቀመርን በማዘጋጀት፣ውድ የሆኑ ቅርሶችን ሰብስቦ ለቀጣዩ ትውልድ በማስተላለፍ እና በመሳሰሉት ትልልቅ ውለታዎች ውላለች ነገር ግን ይሄ የሚጠቅመን ለምድራዊ ህይወት እንጂ ለዘላለማዊው ህይወታችን አይደለም
Apr 18, 2022