Dann0
#business
ሰላም, አንዳንድ መረጃ ፈልጌ ነበር, የምኖረው ቻይና ነው እና ወደ ሀገር ቤት መምለስ አስቤ ነበር,እና የሆነ ነገር ማምሩት ወይም ማሽን ማስገባት እፈልጋለው ግን ምን ሊያዋጣ እንደሚትል እና ቀጣይነት ያለው ነገር ምን ሊሆን እንደሚችል ማለትም የምን ማምሩቻ ማሽን እንደሚያዋጣ ሀሳብ ብትሰጡኝ , አመሰግናለሁ
Apr 17, 20224 engagements
ሰላም, አንዳንድ መረጃ ፈልጌ ነበር, የምኖረው ቻይና ነው እና ወደ ሀገር ቤት መምለስ አስቤ ነበር,እና የሆነ ነገር ማምሩት ወይም ማሽን ማስገባት እፈልጋለው ግን ምን ሊያዋጣ እንደሚትል እና ቀጣይነት ያለው ነገር ምን ሊሆን እንደሚችል ማለትም የምን ማምሩቻ ማሽን እንደሚያዋጣ ሀሳብ ብትሰጡኝ , አመሰግናለሁ
Apr 17, 2022ዘይት nwa bro😂
Apr 17, 2022ዘይት ብታመርት ላንተም ለሀገርም ትጠቅማለክ
Apr 18, 2022Printer man beteley 3d bihon arif aymeslhm ?😊...
Apr 17, 2022Ere lene ke China beknash esti eka amtalg ee
Apr 17, 2022