ሰላም ውዶቼ በነዚህ 3 ጥያቄዎች ላይ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ 1.በሀገራችን የተከሰተውን የኑሮ ውድነት /የዋጋ ግሽበት ምን ያህል ተፅዕኖ እያሳደረባችሁ ነው? እና 2.ባለድርሻ አካላት ምን ቢያደርጉ የዋጋ ግሽበቱ ሊስተካከል ይችላል ብላችሁ ታስባላችሁ? 3.አንተ/አንቺ ከዚህ በፊት የምታወጡት ወጪ አሁን ላይ በእጥፍ ስለጨመረ ከምታገኙት ገቢ አንፃር አንዴት እያብቃቃችሁት ነው? ስለ ትብብራችሁ ሁሉ አመሠግናለሁ ።
Apr 17, 20221 ለመግለፅ በሚስቸግር ሁኔታ ደብድቦናል ገሎናል 2 ማጭበርበር ቢተዉ 3 ዘይት በጣም ስለተወደደ ለቁርስ የምንሰራው ነገር ካገኘን ቁርስ ለመስራት ያቁላላንበትን ዘይት በማጥለል ለምሳ መስሪያ የምሳውን ደሞ ለእራት እያደረግን እያብቃቃን ነው እየኖርን ያለነው 😒 መኖር ከተባለ
Apr 18, 2022