#other
ሰዎች እስኪ ከ best ጓደኛቹህ ጋር ሆናቹህ ብዙም ውድ የማይባሉ (መካከለኛ የሆኑ) ፎቶ ቤቶች ውስጥ ፎቶ ለመነሳት ምን ያህል ብር ይደርስባቹሀል...ለምሳሌ የምትነሱት የፎቶ ብዛት 20-30 ቢሆን (cost share lemadreg felgen new😂)
Apr 17, 20229 engagements
ሰዎች እስኪ ከ best ጓደኛቹህ ጋር ሆናቹህ ብዙም ውድ የማይባሉ (መካከለኛ የሆኑ) ፎቶ ቤቶች ውስጥ ፎቶ ለመነሳት ምን ያህል ብር ይደርስባቹሀል...ለምሳሌ የምትነሱት የፎቶ ብዛት 20-30 ቢሆን (cost share lemadreg felgen new😂)
Apr 17, 2022በሰለጠ ዘመን አሁንም studio ገብታችሁ ፎቶ ልትነሱ ነው ☹️ ኧ ላሽ ምን አሳባቹ ነው በዚን ሰዓት ሙሽራ ብቻ ነው ፎቶ ቤት ሚነሱት እኮ ከሶዶ ባስ አሁን ነው እንዴ የወረዳችሁት 🤔 .... እንዲ ጃዝ ጃዝ ብዬ ፎቶ ቤት እንዳትነሱ ነው ማደርገው 😁 ወጪ ቆጥቡ እንጂ ባይሆን በሱ ብር ወታቹ ፈታ በሉበት 😉
Apr 17, 2022👌
Apr 17, 2022that's a lot of pictures
Apr 17, 2022Bakh iphone yalew sw afelalg ena በ ፀሐይ tnkeratet😂😂
Apr 17, 2022Find iphone or samsung s21
Apr 17, 202230 pics What is this National Geography 🤣🤣🤣🤣🤣
Apr 17, 2022Atnesu ykrbachu
Apr 17, 2022እኔንጃ ብሮዬ 😊
Apr 17, 2022💀
Apr 17, 2022