ሰለም እንዴት ናቹ ከባድ እንቅልፍ የነሳኝ ነገር ነበረ በጣም ማፈቅራት ማስት ነበረቺኝ በፍቅር 2አመት በትዳር አመት ከምናምን ሁኖናል በፍቅር ውስጥ እያለን ለ5ወር ባሎነ ነገር ተለያይተን ነበር አና በመሃል ሰክራ ከ አንዱ ወንድሜ ከምትለው ሰው ጋር አድራ ትንሽ ስተት ጠፈጥሮ ነበር እና የመድፈር ሙከራ እና ያ ከተፈጠረ ከ1ወር በሃላ ከኔ ጋ ታረቅን እኔ ጋ ስመጣከ2ቀን በፊት ፔሬድ አይታ ነበር እና አብረን ሆንን በመሃል እርጉዝ መሆኗ ታወቀ ልጅቷም ተወለደች ልጅቿ አመት አልፈፎታል ከዛ ካገኘዋት ቀን ጀምሮ ቆጥሬ በ7ወር ነው የተወለደቺው ልጅቷ በጣም ነቄ ነች ጤነኛ ነች እንቅልፍ ነሳኝ ይሄን ሁሉ አሁን ነው የነገረቺኝ አና ምን ትመክሩኛለቹ ሃሳባቺ በጣም ያስፈልገኛል በዚ ሙያ ውስጥ ያላቹ ወየም ምታቁ ሰዎች መልሱልኝ???
Selam selam Ande set pered kayeche buhala endecheresech sex betareg taregezalche wey?