Gomen_Betena8945
#other
አሪፍ የምትሉዋቸውን የሚም templates ሼር አድርጉልኝ 🙏 ወይም የሚም templates ባዶውን የምለቅ ቻናል ጠቁሙኝ
Apr 16, 20223 engagements
አሪፍ የምትሉዋቸውን የሚም templates ሼር አድርጉልኝ 🙏 ወይም የሚም templates ባዶውን የምለቅ ቻናል ጠቁሙኝ
Apr 16, 2022እሯሯ እናዝግ ቴምፕሌት ስቶር አለ አቤኒ አሪፍ አሪፍ ይለቃል የሃበሻ ። temp store ላይም አለ ።meme app አለ ። sarcasm ላይም አለ ። ዝምብለህ አዱን ሚመር ላክ ብትል ያዘንብልሃል
Apr 17, 2022@Memearea arif nw mokirewu
Apr 16, 2022There's an app esun tetekem
Apr 17, 2022