ከ ፍቅረኛዬ ጋር 1 አመት ሆኖናል በዚች 1 አመት 2 ግዜ ተጣልተን ታርቀናል😕 የተዋወቅነው በ ቴሌግራም ነው ግን በጣም እንፋቀር ነበር 😍2 ግዜም የተጣላነው በ kiss ነበር😒 የሆነ ልጅ ድንገት ያለፍላጎቷዋ እንደሳማት ስትነግረኝ ይቅር አልኳት በ 2ተኛውም ያ ልጅ ሳማት 😡ግን በ አሁኑ ሲስመኝ ዝም ነው ያልኩት አለች ለምን ስላት አላቅም አለችኝ 😭ግን ይቅር ብቻ በለኝ ስትል ሳምንት ሙሉ ዘጋዋት☹️ እና ይቅር አልኳት ግን እንደ በፊቱ ልቤ አልተቀበላትም እና እንለያይ አልኳት💁♂ ተለያየን 2ወር ሙሉ ከዛ ግን አወራዋት እሷ ግን በዛ 2ወር ሌላ ጠብሳ ነበር😢 ደስ ብሏትም kiss እንዳረገች ነገረችኝ😟 ይበልጥ ልቤ ቆሰለ እንድትርቀኝ ስለማልፈልግ እህቴ ሁኚ አልኩ እሷ ግን ስለማፈቅርክ አልችልም አለችኝ ከ ልጁ ጋር ደግሞ ተለያይተናል እሱ sex ማረግ ይፈልጋል🙊 እኔ ደሞ አልፈልግም😚 በዛ ተለያይተናል ብላኛለች አሁን ግን ይቅርታ ካረክልኝ መቼም አላስከፋህም እያለች ነው ሰዎች ምን ላርግ ከራቀችኝ እጎዳለው እንደበፊቱ ለመቀጠልም ልቤ አዝኖባታል😔
Apr 16, 2022ከረፈፍ
Apr 16, 2022