Le first year anniversary mihon text esti lakulgn le set..
Apr 16, 2022አለሜ.....ከፍቅርሽ ፅዋ ሳትሰስች ሰጠሺኝ አካፈልሺኝ አንቺን በማወቄ ትላንቴን እንዳዲስ አድሰሽ ነገዬን በብርሃን አሻግሬ እንዳማትር የውድቀትን ጭጋግ በተስፋሽ ጮራ አድሰሻታል በዘመኔ ሁሉ አመሰግንሻለሁ ካንቺጋ አደለም ኢምንት አመታትን እልፍ ዘመናትን ባብሮነት ከጎንሽ ብሆን ልቤ ደስተኛ ነው። እንኳን ለ--- ዓመት anniversary በዓላችን አደረሰሽ።
Apr 16, 2022