#politics ውድ ኢትዮጵያዊ የሆናችሁ ለጥይቃችሁማ ለምንድንነው በዘር የተከፋፈልነው ብዙ ነገር እያጣን ነው በተለይ እኛ ወጣቶች ትልቅ የአዕምሮ ውድቀት እየተፈጠረብን ነው ስለነገ ማሰብ አልቻልንም የሚጠፋ ይመስላችሗል ይሔ ዘርኝነት እንዲጠፍስ ከኛ በተለይ ከወጣቶች ምን ይጠበቃል ሀሳባችሁን አጋሩኝ pls
Apr 16, 2022Be zer mekefafl ye and mabereseb eset nw gn chigeru zare mawkuter lay nw
Apr 16, 2022