#relationships
ኧረ ስሙኝ ሰዎች 3ኛ አመት ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ ፍቅር በጭራሽ ይዞኝ አያቅም ነበረ እንዴውም ጓደኞቼን እናንተ ለሴት ልጅ እንዴት እንደዚ ትሆናላቹ ስል ነበረ አሁን በኔ ላይ ደርሶ ድንገት ሳላስበው ከአንዲት የ2ኛ አመት በጣም ውብ የሆነች ልጅ በፍቅር ወደኩላት እና ልነግራት በጣም እፈራታለሁ ምን ይሻለኛል በናታቹ?
Apr 16, 20227 engagements
ኧረ ስሙኝ ሰዎች 3ኛ አመት ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ ፍቅር በጭራሽ ይዞኝ አያቅም ነበረ እንዴውም ጓደኞቼን እናንተ ለሴት ልጅ እንዴት እንደዚ ትሆናላቹ ስል ነበረ አሁን በኔ ላይ ደርሶ ድንገት ሳላስበው ከአንዲት የ2ኛ አመት በጣም ውብ የሆነች ልጅ በፍቅር ወደኩላት እና ልነግራት በጣም እፈራታለሁ ምን ይሻለኛል በናታቹ?
Apr 16, 2022Hedo manazez nw🤷♂
Apr 16, 2022ንገራት በፍጥነት ትምህርትህ ላይ ጫና እንዳይፈጥርብህ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር😁
Apr 16, 2022Yemr mitiwedat kehone nigerat miknyatum ahun le fikr tnsh adelachum gn tell her if your love is true hiywetuan atabelashew...may be esuam wedah lihon ychlal
Apr 16, 2022Metetewaweku kehone endeguadega kerbek awerat gize abrachiw lemasalef mokeru keza kes belek keswa fkr endeyazek negerat.......bande hedek kanchi fkr yazeg belek endatasdenegetat.
Apr 16, 2022Beso tetabet ylekhal
Apr 16, 2022Le meri geta ngerew esu ga meftehe aytefam😭😭😂... I can smell the replies
Apr 18, 2022መካሪዎች ሲያለቅሡ አምርባቸውም
Apr 17, 2022