Razta195
#relationships
ሠላም ቤተሰቦች፣ ነገ ባለቤቴን ይዤ ለመዝናናት እና ሆቴል ላይ ለማሳለፍ አስበናል እናም እንድታማክሩኝ የማስበው በ አ.አ ላይ ካሉ መናፈሻ ወይም መዝናኛዎች ውስጥ ቀኑን ለማሳለፍ የት ይመቻል? ለሊቱንም በፍቅር ለማሳለፍ ምቹ ማረፊያ የት አገኛለሁ ?
Apr 15, 20223 engagements
ሠላም ቤተሰቦች፣ ነገ ባለቤቴን ይዤ ለመዝናናት እና ሆቴል ላይ ለማሳለፍ አስበናል እናም እንድታማክሩኝ የማስበው በ አ.አ ላይ ካሉ መናፈሻ ወይም መዝናኛዎች ውስጥ ቀኑን ለማሳለፍ የት ይመቻል? ለሊቱንም በፍቅር ለማሳለፍ ምቹ ማረፊያ የት አገኛለሁ ?
Apr 15, 2022አባቴ ይሄ እኮ FB አይደለም 😂 ምንድነው ምትመሳሰጥብን
Apr 16, 2022Unity or entoto wesedat keza memorable night endihon Hilton 😋😋😂
Apr 16, 2022.
Apr 16, 2022