#education
Hi የሀገሬ ሰዎች በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ!በመቀጠል የእናንተን እርዳታ ስለምሻ እናንተ ደግሞ በideas support እንደምታደርጉኝ ተስፋ አደርጋለሁ!የ2013 አ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩኝ!በውጤቴ ምክንያት ብዙ ነገሮች ደብሮኛል!ሆኖም ግን ፈጣሪ ይመስገን ይህችን ቀን ላሳየኝ!kotebe በdeep teaching ለመማር ፈልጌ ነበር።ከአሁን ቀድሞ ይሰጥ ነበር!አሁን ግን መረጆችኝ ሳፈላልግ የተረዳሁት ነገር ቢሆን teaching በdeep ይሰጣልም አይሰጥም የሚል ነገር ስለሆነ ይብልጡን አስጠላኝ!! 1ኛ ከኮተቤ ውጪ teaching የሚሰጡ ተቀማት ካወቃችሁ? 2ኛ ምን ላድርግ? Please !!
Apr 15, 20223 engagements