እዚህ ግሩፕ ውስጥ ብዙ ፍቅር ያዘኝ ብለው ጥያቄ የሚጠይቁት እድሜያቸው ከ 20 በታች ነው 15 ዓመት ድረስ አይቻለሁ አውቃለሁ ዘመኑ በብዙ ተቀይሯል ግን በጣም የበዛ መሠለኝ እና ይሄ ነገር ኖርማል ነው እድሜያቸው በሚያወሩት ደረጃ እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ መግባታቸው ያው ሁሉም ፈልገውት ነው ባይባልም?
Apr 15, 2022Ewnet new fkr ye edme gedeb yelewm mechena yet endemiyzen anawkm gn ezi group lay yalew abzagnaw ezi gba maylut aynet fkrna tyake new bene ateyay, yemr fkr yeyazew sew tyake aydelem miteykut bebzat silalatu new mayachew yhe demo alemebselachewn new yemiyasayegn
Apr 16, 2022