ስለ ፍቅረኛዬ ሊጠይቅ ነበር ለካ የለኚም ፍቅር ሚባል ነገር ይዞኝ አያቅም ከ ሴቶች ጋር አወራለው kelidalew ግን ወደ relationship ገብቼ አላቅም For the record 12+1 ነኝ ምደባ አየጠበኩ አና Is this Normal? ማለት እ feel like am the only one 😔 even my dog have gf
Apr 15, 2022The peer pressure from your dog😂😭
Apr 16, 2022