የክላስ ልጅ ናት አይ ቴል ኸር ዛት አይ ላቭ እና እኔ የሌላ ሰው ነኝ አለችኝ።መጀመርያ ኖርማል ጓደኛሞች እንሁን ተባብለን ነበር እሱን ማቋረጥ ፈልጌአለሁ፦ ክላስ ውስጥ በኤርፎን እራሱ አንድ ላይ ነበር የምንሰማው , ከክላስ ስትወጣ ምናምን ለማዋራት ትፈልጋለች እኔም አወራታለሁ, ክላስ ውስጥ ቦታ እራሱ መርጠን አጠገብ ለአጠገብ እንቀመጣለን እሷም ፈልጋ መጥታ አጠገቤ ትቀመጣለች ኢቭን ክላስ ውስጥም በቴክስት እናወራለን ቡሀላ አብረን እንሁን ስላት እሺ ትላለች ምናምን ግን እንደምወዳት ስነግራት የሌላ ሰው ነኝ አለችኝ ,በጣም ደበረኝ ከዚ በኋላ ክላስ ውስጥ ኢግኖር ልገጫት አስቢያለሁ ምክንያቱም እህትነት እና ወንድምነት ይጎዳኛል ። እሷን አፕሮች የማደርግበት መንገድ ካለ ንገሩኝ የኔ እንድትሆን እና ደግሞ ካልሆነ እሷን ከአዕምሮዬ ውስጥ እንዴት አስወጥቼ ትምህርቴ ላይ ፎከስ ማድረግ እችላለሁ ? በቃ የኔ ካልሆነች አይ ወንት ቱ ፎከስ ኦን ማይ ክላስ ኦንሊይ እንዴት ላድርግ? (በነገራችን ላይ ይሄን ሁሉ ያደረግነው በ 9ቀናት ውስጥ ነው )
Apr 15, 2022Sigma rule #1 Never ever date your classmate
Apr 16, 2022