ሰላም ሰዎች ጉዳዬ ምን መሰላችሁ ከbf ጋር ከተጣላን 1ወር ሆኖናል እና እኔ እሱን ቀን በቀን ነው የማየዉ አንድ ትምህርት ቤት ስለሆንን እና ሳየው እንደገና ያገረሽብኛል ድጋሚ ደግሞ አብረን መሆን አንችልም ምክንያቱም እሱ ሀይማኖቱን ስለቀየረ እና አሁን እንዴት አድርጌ ነው ልረሳዉ የምችለው በጣም ከብዶኛል😞
Apr 15, 2022በቻልሽው አቅም ለመርሳት ሞክሪ ፍቅርና ሀይማኖት አይወዳደሩም ሀይማኖት ከፍቅር በላይ ነው መሰረቱ እሱ ነውና
Apr 15, 2022