ፍቅረኛዬ ጋር እንዋደዳለን ግን ምን መሰላቹ እሱ የኔ ሀሳብ ብቻ ይሁን ነው የሚለው አይሆንም ካልኩ ይናደዳል ወይ ያኮርፈኛል ከኔ ጋር ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ሰዎችም ጋር በሀሳብ ካልተስማማ ወይም እሱ ያቀረበውን ሀሳብ ካልተቀበሉት ይናደዳል እና እንዴት አርጌ ይሄን ባህሪውን እንዲያሻሽል ላድርገው አደራ ምከሪው አስመክሪው እንዳትሉኝ
Apr 15, 2022ከላይ ያሉትን ኮሜንቶች አንበብኩና reply ልሰጥ ብዬ ለስንቱ ሰጥቼ እችለዋለው ስል አሰብኩና .... እንዴት ነው አንችም እንደሱ ሁኝ ብላችሁ ምትመክሯት? እሷ እሱን እንዴት ከዚ ባህሪ ላስወጣው እያለች እንደሱ ገገማ ሁኝ ትላላቹ? እንዲጣሉ ነው 2ቱም በእልህ ሆ እኔ የምመክርሽ እሱ ሲገግም አንችም መገገሙን ሳይሆን አውቀሽም ብሆን እንደተከፋሽ እንድሰማው ማድረጉ ጥሩ ይመስለልኛ
Apr 15, 2022