ሠላም, የዚችን ዘፋኝ ስም እና የዘፈኑን እርእስ ላውቅ አልቻልኩም እና ምታውቁ ካላቹ please , ዘፈኑ ይህን ይመስላል `` እኔ አልሠጥም ልቤን ለፍቅር ላልጨርሠው አልጀምረው ይቅር እኔ አልሠጥም ልቤን ላባይ ሠው ፍቅርን ጀምሮ ለማይጨርሠው X2 `` ANOTHER `` ይህን ልቤን ማን ተው ይለዋል አደብ ገዝቶ ማን ያኖረዋል ብሶበታል ሠው ሠው ይለዋል አይ ዘንድሮ ፍቅር ያምረዋል ``
Apr 15, 2022ሀይማኖት ግርማ- እሹሩሩ
Apr 15, 2022