አንድ ልጅ አለች አፈቅራታለው እና ሰሞኑን ፍቅር ጀመርን እና እያወራን በመሀል አፈቅርሻለው ስላት ሌላ ነገር ታወራለች እና ለምንድነው አፈቅርሀለው የማትይኝ ስላት አፈቅርሀለው ማለት የምችልበት ስሜት ውስጥ አልደረስኩም ግን ሌላውን ሰወሰ እንደምወደው አለም ምወደው ያንተ ይለያል አለችል እና እንዲ የሚባል ነገር አለ? እሺ ካለስ Relationship መጀመር ያስፈልጋል በዚህ ስሜት? 2ቱንም መልሱልኝ
Apr 15, 2022This channel kids and their useless, meaningless relationship question🤦♂
Apr 15, 2022