Hey endat nachu ebakachu erdogh ጨጓራዬ ምንም ምግብ መፍጨት አቁማል በልቼ መጨነቅ ነዉ በቃ በዛ ላይ ሆዴ በጣም እየተነፍ ነዉ ብዙ ጊዜ ሀኪም ቤት ብሄድም ለዉጡ ጊዜየዊ ነዉ ምን ላርግ በጣም እየጨነቀኝ ነዉ ምታቁት የባህል ህክምና ወይም እንደ እኔ አይነት በሽታ ያለባቹ ምትጠቀሙት ኪኒን ካለ ንገሩኝ Tnx
Apr 15, 2022Erasihn ke chinket ke nidet litkotibew yigebal demo megb tolo bila sayribek ena cogarak saykota +demo wetat talba papaya tetekam berbere yalachew megb buna shayi ena cogarahn miyasamemukn neger kenes
Apr 15, 2022