አራ ሰዎች ግራ ገባኝ የግቢ ተማሪ ነኝ እና አንድ በጣም ምዋደት የሀገሬ ልጅ ነበራችሁ ግን አንድ ነገር ተፈጠራ ሌላ ጓደኛ እንዳላት ነገረችኝ እኔ አልቻልኩም ምን ላድርግ በነተችሁ በጣም ነው የጨነቀኝ መጀመሪያ እሄ ስሜት አይሰማኝም ነበር የው ቅርርበችንም የእህትነ ወንድም ነበር ግን በቀ የሌላ ስትሆን አልቻልኩም ልነግራትም አቅሙም ዬለኝ ኡፉፉፉፉፉይይይይ አራ መላ ?
Apr 14, 2022Endechenekeh be tenfasheh teredahu😂 Gn negerat mn tehonaleh atemot🤷
Apr 15, 2022