ሰላም ሰዎች eski erdugh Yhone lij nber ewdwalw gn alafkrewm gen ymalafkrew fkr mibalewn nger slmalflg erasen asamghew new ena yhone giza lay btam migermu gwadghamoch honen nber ena sew hulu knat eskiyzew dres ere ty esu player new ylugh nber gn ena normal gwadghnet nber ksu gar mflgew ktnsh giza bwala gen esu tkeyere chrash setochu erasu kna gar siyayut mabed jmeru ena ks bkes ksu mrak jmerku bka endedro alelmamtewm Ena gen wesnaye lk ymslachual yatfaw slmslgh new mlet ahun srkew endafkerkut eygbagh new gn fkr west mgbat slmalflg new endi yarkut ena lk yrku ymslachual
Apr 14, 2022🤦♂ እወደዋለው ግን አላፈቅረውም። የማላፈቅረው ፍቅር የሚባለውን ነገር ስለማልፈልግ ራሴን አሳምኜ ነው። ስርቀው እንደማፈቅረው እየገባኝ ነው። 1.እንዳልሽው መውደድና ማፍቀር ቦሌና ባሌ ናቸው። 2. ራስን አሳምኖ ማፍቀርም ራስን አሳምኖ አለማፍቀርም አይቻልም። ፍቅር ሴቶች ልጆች ቆርጠውና አስረው ጢባጢቤ እንደሚጫወቱበት የሉት ቅጠል አይደለም ሲፈልጉ ማፍቀር ሲፈልጉ አለማፍቀር አይቻለም። በቅድሚያ ሰውነትን የሚያጠይቅ ራስን ማሸነፍን የሚሻ በሌላ ሰው ውስጥ ራስህ መግደልን የሚጠይቅ አምላክን ሰው ያደረገ ኃይል ነው መሰረት ነው። 3. ስለስሜትሽ በእርግጥም ባላውቅ ስርቀው እንደማፈቅረው ታወቀኝ የሚል የፊል ስክሪፕት አይመቸኝም። ልጅነት ነው። ውስጡ ውስጠ ወይራ ነው ወይም ፍቅር ብርሀን ነው ይህ ስሜት ግን ጥላ ነው ማልዶ የሚኖር ፀሀይ ሲያቆለቁል የሚጠፋ። #ላንቺ የምልሽ አሁን በተራራቃችሁበት ሰአት ወደ ራስሽ ተመልከችና ተረጋግተሽ ኑሮሽን ቀጥይ ፍቅር ከሆነ ሀያል ነውና አንድ ቀን ወዳንቺ ይስበዋል።
Apr 15, 2022