#business
በ አሁን ሰዓት ዝቅተኛ ኑሮ የምኖር ሰው ነኝ እና እጀ ላይ 20.000 ብር አለኝ በዝህ ብር ሰርቼ ሊለወጥ ብል ምን አይነት ስራ የምያዋጣኝ ይመስላችሁአል እርዱኝ በአሁን ሰዓት ብሩ ዝም ብሎ ባንክ ከሚቀመጠው
Apr 14, 202211 engagements
በ አሁን ሰዓት ዝቅተኛ ኑሮ የምኖር ሰው ነኝ እና እጀ ላይ 20.000 ብር አለኝ በዝህ ብር ሰርቼ ሊለወጥ ብል ምን አይነት ስራ የምያዋጣኝ ይመስላችሁአል እርዱኝ በአሁን ሰዓት ብሩ ዝም ብሎ ባንክ ከሚቀመጠው
Apr 14, 2022Bro be 20 birr mn yseral be 1d kard lemtchersew. Bayhon 20,000 kehone yaleh yalehbetn bota mn endemiyawata ayteh be ngdu alem wst gba
Apr 14, 2022ሙዝ አቦካዶ አንድ ላይ አድርገህ ቀባው
Apr 17, 2022Trx ነግድበት ያዋጣሀል
Apr 15, 2022Trx ምንድነው በደንብ ልታስረዳኝ ትችላለህ
Apr 15, 2022እኔ አንተን ብሆን እንድ 4 ብር ጨምሬበት ጀሞ ላይ መሬት ገዛለሁ
Apr 14, 2022