Thinna21
#art
Hey beteseboch.... Semonun yemikahed ART (የስዕል አውደርይ) yemtakut kalle recommend argugug Fee kalachewm abrachu tsafuleg
Apr 14, 20224 engagements
Hey beteseboch.... Semonun yemikahed ART (የስዕል አውደርይ) yemtakut kalle recommend argugug Fee kalachewm abrachu tsafuleg
Apr 14, 2022Check this out
Apr 14, 2022Tnx for ur help i saw this lela kalem lemme see
Apr 14, 2022#Update የአርቲስት አፈወርቅ ተክሌን 10ኛ አመት የዕረፍት መታሰቢያ በማስመልከት የተዘጋጀው የስዕል አውደርዕይ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ግቢ በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልድ ስሥሴ የኪነጥበብ ማዕከል አዘጋጅነት ለዕይታ ክፍት ሆኗል። ትርኢቱም የአካዳሚው ከፍተኛ ኃላፊዎች የአርቲስቱ አድናቂ ባለሙያዎች በተገኙበት ተመርቆ ለጎብኚዎች በነጻ ክፍት ሆኗል። ትርዒቱ እስከ መጪው ቅዳሜ የሚቆይ ሲሆን በዕለቱ ከ8 ሰዓት ጀምሮ በሰዓሊው ሙያዊና ሰዋዊ ማንነት ላይ ያተኮረ ውይይት እንደሚደረግ በመጠቆም ሁሉም ሰው መጥቶ እንዲጎበኝ አካዳሚው ግብዣ አቅርቧል። @tikvahethmagazine
Apr 14, 2022Yup zare eza neberku lelam felege nw
Apr 14, 2022