ጥያቄ ለክርስቲያኖች:- ሰማይን እና ምድርን እንዲሁም ሰውንና እንስሶችን የፈጠረው ማን ነው? እግዛብሄር ወይስ እየሱስ???
Apr 14, 2022በመጀመሪያ የቃላት ግድፈቱን ላስቀድም እግዚአብሔር እና ኢየሱስ በይ/በል ኢየሱስ እግዚአብሄር ነዉ አንድም ሶስትም ስለዚህ እግዚአብሄር አስቀድሞ ምድርን ፈጠረ በዉስጧም ነፍስ ዘራባት ቡሀላም አኛን ለማዳን መቶ ተሰቀለ ስለዚህ አብ ወልድ/ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስ አንድ እግዚአብሔር ነዉ
Apr 14, 2022