Hallo.. Be tedar west genzeb endet Nw yemetetekemut or metekem yalebn endet Nw ..like 2tachnm gebi kalen half half awaten Nw? Weys hulunm begara Nw... Ena baletedaroch kalachu endet endehone yenante method... Ena mn aynet method mrt endehone asawekugn eski
Apr 14, 2022😂😂 እህቴ እኔ አላገባውም ሲመስለኝ በኔ አስተሳሰብ ትዳር ላይ እቸገራለው ምን ማለቴ መሰለሽ ባልና ሚስት ከተጋቡ በኋላ ሁለትነት የለም በእግዚአብሔር ፊት አንድ ናቸው ስልጣኔ ግን በአንድነት ውስት ሁለትነትን አስርጾብናል። በግሌ ወደ ትዳር ዓለም ስገባ መዋጮ ወይም ሼር ብዬ ማሰብ አልፈልግም። የኔ የሷ የምለውም ነገር እንዲኖር አልፈልግም። ወይም ባለኝ ነገር ላይ ሁሉ ስልጣኑን ለሚስቴ ሰጥቼ ሚስቴም ባላት ነገር ላይ ሁሉ ስልጣንን ሰጥታኝ ተሳስበን መኖርን እመርጣለው። ምን ያደርጋል ዘመኑ ነቀዝ ሰው ነቀዝ ሆነና ብልጣብልጥነት በትዳርም ውስጥ ያጠቃን ጀመር።
Apr 14, 2022