#beauty
ሰላም የእናቴ ፀጉር በጣም ብዙ ነበር ግን ከቀን ወደ ቀን እያለቀ ነው እሳት እራሱ አትሰራውም ቀለም ግን ትቀባዋለች እና ከፊትም መሀል ላይም ባዶ እየቀረ ነው እና ምን ብትቀባ ይስተካከል ይሆን አመሰግናለሁ
Apr 13, 20223 engagements
ሰላም የእናቴ ፀጉር በጣም ብዙ ነበር ግን ከቀን ወደ ቀን እያለቀ ነው እሳት እራሱ አትሰራውም ቀለም ግን ትቀባዋለች እና ከፊትም መሀል ላይም ባዶ እየቀረ ነው እና ምን ብትቀባ ይስተካከል ይሆን አመሰግናለሁ
Apr 13, 2022amonia free milutn kelemoch temoker eski gudatun yikenesewal
Apr 14, 2022Grab scholarship and d/t opportunities here👉 @OppsEth
Apr 14, 2022Minoxidil 2%
Apr 14, 2022