Soni7
#business
Hi sewoch.. ማተሚያ ቤት ለመክፈት አስቤ ነበር ደብረብርሃን ላይ እና ጥያቄዬ.. ያዋጣል ወይ plus ደሞ እስከ ስንት ይፈጅብኛል ባጠቃላይ.. Thanks
Apr 13, 20225 engagements
Hi sewoch.. ማተሚያ ቤት ለመክፈት አስቤ ነበር ደብረብርሃን ላይ እና ጥያቄዬ.. ያዋጣል ወይ plus ደሞ እስከ ስንት ይፈጅብኛል ባጠቃላይ.. Thanks
Apr 13, 2022and business lemejemer stasb kedmeh bota memret adelm tnat yfelgal birr zm blo invest ayderegm
Apr 13, 2022ማለት ምን አይነት ጥናት.. እና ደሞ ተማሪ ነኝ ብዙ ገንዘብ ሚያወጣ ከሆነ ብድር ምናምን ይቻላል እንዴ ከ መንግስት ሰርቶ ለመመለስ
Apr 14, 2022Beteneshu 100000 birr
Apr 13, 2022