kezi befit sele ehete teyke nber tenshu ehete set le,set yemetwede mhonune ena le betsebe salnager enderadat mkrachwun felge nbr ena beza menged lerdate mokrku gen ke ande enate weten enen letsemegn mokrche ,kezi bhola mndnew maderg yalbegn?
Apr 13, 2022""ታናሽህ ነች"" ስለዚ ታላቅ እንደመሆንህ ከቤተሰብህ ጋር ተማክረህ መፍትሄ መፈለግ አለብህ እናት እና አባታችሁን አናግራቸው ለብቻ ወላጆች አደሉም እንዴ ልጆች ባልሆነ መንገድ በሚጓዙበት ጊዜ ተቆጥቶ ገስፆ የማሳደግ ግዴታ አለባቸው ሰለዚ ልጅቷ ታዳጊ ከመሆና አንፆር ሙሉ በሙሉ በራሷ መንገድ እንድትጓዝ መልቀቅ ተገቢ ስላሎነ ከቤተስብ ጋር ተማክረህ ውሳኔ ወስኑ በናንተ ውሳኔ እሷ ባትስማማም እንኳ።።።። 😡 ባስ ካለም አስረህ አስጠምቃት የምሬን ነው ። በአሁን ጊዜ እንደዚ አይነት ነገሮችን ከመናፍስት ጋር ማያያዝ እንደሞኝነት ይቆጠራል ነገር ግን እነዚ ሀሳቦች ሰይጣናዊ ናቸው እና በፀበል መሞከሩ አይከፍም👀
Apr 13, 2022