#health
የጓደኛዬ እናት በጣም ታማለች ከዚህ በፊት ሆስፒታል ሄዳ ሆዷ ውስጥ ኪንታሮት እዳለ ተነግራት ነበር አሁን ላይ ብሶባታል ደም እየፈሰሳት ነው እና ምን ማድረግ እንዳለብን አናውቅም ጓደኛዬ በጣም ፈርታለች እና ስለኪንታሮት የሚያቅ በባሕላዊ ህክምና ወይስ በዘመናዊ ህክምና ቢታከሙት የተሻለ ለውጥ የሚመጣው የሚለውን ብታስረዱኝ። ለቀና ትብብራችሁን አመሠግናለሁ 🙏
Apr 13, 20223 engagements